Winning entries could not be determined in this language pair.There were 2 entries submitted in this pair during the submission phase. Not enough entries were submitted for this pair to advance to the finals round, and it was therefore not possible to determine a winner.Competition in this pair is now closed. |
ያኔ፣ ከ50 ዓመታት በፊት፣ ኒል አርምስትሮንግ እግሩን ጨረቃ ወለል ላይ ባሳረፈብት ወቅት፣ መላውን ዓለም ጉድ አስብሎ፣ ኩራትና አድናቆትን አነቃቅቶ ነበር። ይህ ጋዜጣም “ሰው፣ ከዚች ቀን ጀምሮ፣ በዓጽናፈ-ሰማያቱ ውስጥ አዕምሮው እሚፈቀደው እና ብልሃተኛ የፈጠራ ትጋቱ እሚያስችለው ቦታ ሁሉ መሄድ ይችላል…ብዙ ጊዜ ሳይወስድም፣ በቅርቡ ወደፕላኔቶች መሄድ ስለመቻሉ፣ አሁን የሰው ልጅ እርግጠኛ ነው” በማለት ተከራክሯል። ግን አይደለም። ጨረቃ ላይ የማረፉ ነገር ብዥታን የፈጠረ፣ ያ በራሱ እንደመጨረሻ ግብ የማይቆጠር ስኬት፣ ነገርግን የአሜሪካን እጅግ የላቀ ችሎታ ለማመልከት ያገለገለ ክስተት ነበር። ያ ነጥብ፣ አንዴ ተከውኗልና፣ እንደገና መደገም አያስፈልገውም። 571 ሰዎች ብቻ ነበሩ ምህዋር ውስጥ ገብተው የነበሩት፤ ይሁንና፣ እ.አ.አ ከ1972 ዓ.ም ጀምሮ ከቺካጎው ዴስ ሞይንስ (Des Moines) በበለጠ በጣም ራቅ ብሎ ህዋው ውስጥ የዘለቀ ማንም አልነበረም። የሚቀጥሉት 50 ዓመታት በጣም የተለዬ መልክ ይኖራቸዋል። የወጪዎች መቀነስ፣ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች፣ የቻይናዊያን እና የህንዳዊያን ከፍተኛ ፍላጎት፣ እና አዲስ የስራዎች ፈጣሪ ትውልድ ተዳምረው፣ ህዋን ይበልጥ ለማዳበር የሚያደፋፍር ዘመነ-ተስፋን ያጭራሉ። በአመዛኝ እርግጠኛነት፣ ቱሪዝም ለሀብታሞች፣ እና የተሻለ የመገናኛ አውታረ-መረብ ለሁሉም ያካትታል፤ በረዢሙ የወደፊት ጉዞ ደግሞ የማዕድናት ፍልጋ እና እንዲያውም የብዙሃን መጓጓዣን ያካትታል። ህዋ ለምንጊዜውም የመሬት ቅጥያ አካል ይሆናል - እንዲያው ለመንግስታት ብቻ ሳይሆን፣ ለድርጅቶችና ለነጠላ ግለሰቦችም መናሃሪያ ቦታ። ነገርግን ይህ ቃልኪዳን ተፈጻሚ ይሆን ዘንድ፣ ይህ ዓለም - በሰላሙ ጊዜም ሆነ፣ ሁኔትው የግድ ካለም፣ በጦርነት ወቅትም ቢሆን፣ አጽናፈ-ሰማያቱን የሚገዛ ስርዓተ-ህግጋት መፍጠር አለበት። እስካሁን ድረስ የነበረው የህዋ እድገታዊ ጉዞ ዝቅተኛ እንቅስቃሴዎችን በማመቻቸት - ባመዛኙ ለዜና ስርጭትና ለአቅጣጫ አመልካችነት የሚጠቅሙ የሳተላይት ግንኙነቶች ላይ ያተኮረ ነበር። አሁን ሁለት ነገሮች እዬተለወጡ ነው። በመጀመሪያ፣ መልከዓምድረ-ፖለቲካው የሰውን ልጅ ጥልቀት ከሌለው ዝቅተኛው የመሬት ምህዋር ባሻገር አሳልፎ ለመላክ አዲስ ግፊት እየቆሰቆሰ ነው። ቻይና በ2035 ሰዎችን ጨረቃ ላይ ለማሳረፍ አቅዳለች። የፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ መንግስትም አሜሪካዊያን በ2024 ዓ.ም ወደዚያው (ጨረቃ ላይ) ተመልሰው እንዲሄዱ ይፈልጋል። የወጪዎች መቀነስም ይህን የልታይ-ልታይ እሽቅድምድም ከበፊቱ በተሻለ ሁኔታ የሚቻል አድርጎታል። አፖሎ (በዛሬው የገንዘብ ተመን ሲሰላ) በመቶዎች የሚቆጠሩ ቢሊዮኖች ዶላር ታስወጣ ነበር። አሁን ግን፣ የቲኬት ዋጋ በአስራ ቢሊዮኖች ውስጥ ነው። […] ጠፈርን፤ መረኔው ምዕራባዊ ዳርቻ [በመባል የሚታወቀው ዘመን] ፍጹም ትንግርተኛ እንደነበር በማዳነቅ ዓይነት ማስተዋወቅ ስህተት ነው፤ የሰው ልጅ ካቴናውን አውልቆ በመጣል የማንነት ዕጣ ፈንታውን እንዳዲስ የሚያገኝበት ገደብ አልባ ወሰን አስመስሎ የማሳየት ስህተት። ህዋ ቃልኪዳኗን ታሟላ ዘንድ ስርዓታዊ አስተዳደር የግድ ይላል። ይህ ዓለም፣ እንደአረብ ብረትና አኩሪ አተር በመሳሰሉ ምድራዊ የንግድና ስራ ደንቦች ላይ መስማማት ሲያቅተው፣ ያኔ ሁኔታው በጣም አስቸጋሪ የሚሆን ይመስላል። ነገርግን ያለዚህ ሁኔታ [ያለስምምነት]፣ ከምድር ባሻገር ያለው እምቅ ኃይል ሁሉ ይሟላ ዘንድ፣ ሁኔታው በጣሙን ከሰመረ፣ ሌላ 50 ዓመታት ይጠብቃል። እጅግ በጣም ሲከፋ ደግሞ፣ ህዋ የምድሪቷ ችግሮች ላይ ችግር ልትጨምር ትችላለች። | Entry #27406 — Discuss 0 — Variant: Not specified
|
ከ 50 ዓመታት በፊት ኒል አርምስትሮንግ በጨረቃ ላይ እግሩን ሲዘራበት ቅጽበት በዓለም ዙሪያ መደነቅ ፣ ኩራት እና ድንገተኛ ውጤት ፡፡ ይህ ጋዜጣ በበኩሉ “ሰው ፣ ከዛሬ ጀምሮ ፣ በአእምሮ ውስጥ ወደ ሚፈቀደው የትኛውም ቦታ አእምሮው ወደ ሚሄድበት እና ብልህነትም ወደ ፕላኔቶች የሚሸጋገረው ፣ ብዙም ሳይቆይ ፣ ሰው ወደፊት መሄድ የተረጋገጠ ነው” ሲል ጋዜጣ ተከራክሯል ፡፡ ግን አይሆንም ፡፡ ጨረቃ ማረፊያ ማጠቃለያ ነበር ፣ ግብ በራሱ እንደ መጨረሻ ሳይሆን የተቆጠረ ግብ ነው ፣ ግን የአሜሪካን ያልተለመዱ ችሎታዎች ለማመልከት ምልክት ነው ፡፡ ያ ነጥብ ፣ አንዴ ከተሰራ ፣ ማረም አያስፈልገውም ፡፡ 571 ሰዎች ብቻ ወደ ምህዋር ገብተዋል ፡፡ እና እ.ኤ.አ. ከ 1972 ጀምሮ ዴስ ሞይንስ ከቺካጎ ከመጡ የበለጠ ሰፋ ያለ ቦታ ወደ ስፍራ አልገባም ፡፡ የሚቀጥሉት 50 ዓመታት በጣም የተለዩ ይሆናሉ ፡፡ የውድቀት መውደቅ ፣ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች ፣ የቻይና እና የህንድ ምኞቶች እና አዲስ የስራ ፈጣሪዎች ትውልድ የቦታ ልማት ድፍረትን የሚፈጽሙ ናቸው ፡፡ በእርግጥ ለሀብታሞች እና የተሻሉ የግንኙነቶች አውታረ መረቦች ለሁሉም ቱሪዝም ይሆናል ማለት ይቻላል ፣ በረጅም ጊዜ ውስጥ የማዕድን ብዝበዛ እና የጅምላ መጓጓዣን ሊያካትት ይችላል። መንግሥታት ብቻ ሳይሆኑ ለድርጅቶችና ለግለሰቦች የግል ቦታ (ምድር) እንደ ምድር ማራዘም ይሆናል ፡፡ ግን ይህ ተስፋ ለመፈፀም ዓለም በሠላማዊም ሆነ በዚያም ቢሆን በጦርነት ጊዜ ሰማያትን የሚገዛ የሕግ ስርዓት መፍጠር ይኖርበታል የቦታ ልማት እስካሁን ድረስ እንቅስቃሴን በማመቻቸት ላይ ያተኮረ ሲሆን በተለይም በዋናነት ለሳተላይት እና ለባቡር ሳተላይት ግንኙነቶች ፡፡ አሁን ሁለት ነገሮች እየተቀየሩ ናቸው ፡፡ በመጀመሪያ ፣ የጂኦፖሊቲክስ ሰዎች ከዝቅተኛው የምድር ፍሰት ባሻገር የሰውን ልጅ ለመላክ አዲስ ግስጋሴ እያደረጉ ነው ፡፡ ቻይና ሰዎችን በ 2035 ጨረቃ ላይ ለመጣል አቅዳለች ፡፡ የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር አሜሪካ በ 2024 ተመልሰው እንዲመለሱ ይፈልጋል ፡፡ ውድቀት ግን ይህ ከበፊቱ ከበፊቱ የበለጠ ተመጣጣኝ ያደርገዋል ፡፡ አፖሎ በብዙ ቢሊዮን የሚቆጠሩ ዶላሮችን (በዛሬው ገንዘብ ውስጥ) ያስከፍላል። አሁን በአስር ቢሊዮን የሚቆጠሩ ትኬቶች ዋጋ ናቸው እንደ ፍቅር በተለወጠ የዱር ዌስት ቦታ ፣ የሰው ዘር አጥማጆቹን ጣል የሚያደርግ እና ዕጣ ፈንታው እንዲገኝበት ቦታ ሰፋ ያለ ቦታ መስጠቱ ስህተት ነው ፡፡ የተስፋ ቃሉን ለመፈፀም የሚያስችል ቦታ ያስፈልጋል ፡፡ የአረብ ብረት እና የአኩሪ አተር መሬትን እንደ አንድ ትልቅ ጥያቄ የሚጠይቁትን ምድር መሬት በተመለከተ ህጎች የማይስማሙበት ጊዜ ነው ፡፡ ግን ያለ እርሱ ከምድር ባሻገር ያለው ሁሉ አቅም እስከሚጠናቀቅ ድረስ ሌላ 50 ዓመት ይጠብቃል ፡፡ በጣም መጥፎ በሆነ ቦታ ላይ በምድር ላይ ችግሮች ሊጨምር ይችላል | Entry #27574 — Discuss 0 — Variant: Not specified
|